Valid Until: Jul 30, 2026
በድሬ መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ያግኙ። ቢሮው በማእከሉ ይሰጣቸው የነበሩ አገልግሎቶችን በእጥፍ በማሳደግ በመሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት ይጠብቅዎታል። ግዜዎት ይቆጥቡ ህይወትዎን ያቅሉ!