Home Events በድሬ መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ያግኙ።
Upcoming other

በድሬ መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ያግኙ።

About this Event

በድሬ መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ያግኙ። ቢሮው በማእከሉ ይሰጣቸው የነበሩ አገልግሎቶችን በእጥፍ በማሳደግ በመሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት ይጠብቅዎታል። ግዜዎት ይቆጥቡ ህይወትዎን ያቅሉ!

Event Details

  • Friday, May 1, 2026
    09:29 AM – 02:29 AM
  • Ends
    July 30, 2026
  • Organizer
    Land Management Office
Back to Events