ንቁ ጨረታዎች ሰነድ ለመግዛን መከተል ያለብን ቅድመ - ተከተሎች

ሰነድ ለመግዛን መከተል ያለብን ቅድመ - ተከተሎች

🏛️
የጨረታ ሰነዶችን ለመግዛት ይመዝገቡ
ለጨረታ ይመዝገቡ →
መጨረሻ የተዘመነበት: May 10, 2026
  1. ለመመዝገብ

    ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን የተጠየቁ ዝርዝር መረጃዎችን በትክክል ያስገቡ

    የሚስጥር ቁጥር በጥንቃቄ ይያዙ (ወደ ሲሰተሙ ለመግባት አስፈላጊ ስለሆነ)

  2. 2

    ሰነድ ለመግባት

    ይግቡ የሚለውን በመጫን እሜይል እና የይለፍ ቃልን በማስገባት ግባ ሚለውን ይጫኑ

  3. 3

    የጨረታ ሰነድ ግዥ ለመፈፀም

    ሰነድ ግዥ ለመፈፀም መጀመሪያ ምዝገባ ማድረጎን ያረጋግጡ

    ስልክ ቁጥርና የሚስጥር ቁጥርዎን በመጠቀም ይግቡ

    የጨረታ ሰነዱን በመምረጥ ወደ ክፍያ ይሂዱ

    ክፍያ እንዲፈፅሙ ይጠየቃሉ፣ ክፍያውን በቴሌ ብር ይፈጽሙ

  1. 4

    ክፍያው በቴሌ ብር ከፈጸሙ በኋላ የመሬት ሊዝ ሰነዱን ክፍያ ከፈጸሙ በኋላ ከሚመጣላቸዉ ገጽ ማውረድ ወይም 'የተጫራች ገጽ' ወይም 'ወደ ተጫራች ገጽ' የሚለዉን በመጫን በማንኛዉም ጊዘ ሰነዱን ያገኛሉ

❓ ፖርታሉን እንዴት መጠቀም 💬 የተደጋጋሚ ጥያቄዎች ← ወደ ጨረታዎች ተመለስ
Done!